የትዳር አጋሩን የተቆራረጠ አስከሬን በጀርባ በሚንጠለጠል ሻንጣ ውስጥ ይዞ ሲጓዝ የነበረን ግለሰብ መያዙን የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል። የፖሊስ ዓባላት ግለሰቡን የኮንትሮባንድ ሸቀጥ ይዟል በሚል ጥርጣሬ ...